ግላዊነት እና የአጠቃቀም ደንብ

Privacy & Terms
የተሻሻለው / Updated: 2026-10-17

በአጭሩ / In short

🔒 የደመና ባክአፕ እንዴት ይሰራል? / How cloud backup works

  1. ባክአፕ ሲያደርጉ መተግበሪያው 16 ፊደል/ቁጥር የመልሶ ማግኛ ኮድ በስልክዎ ላይ ይፈጥራል።
  2. ዳታው በዚህ ኮድ (AES-256-GCM) በስልክዎ ላይ ይመሰጠራል — ከዚያ በኋላ ብቻ ይላካል።
  3. ሰርቨሩ የሚያየው የተመሰጠረ ባይቶች እና ከኮዱ የተሰራ መፈለጊያ ምልክት (hash) ብቻ ነው፤ ኮዱ ራሱ ወደ ሰርቨር አይላክም።
  4. ኮዱ ከጠፋ ማንም ሊመልሰው አይችልም (እኛም)። ለራስዎ ያስቀምጡት።

በ "የሱቅ ክትትል" ሌላ ስልክ ተመሳሳይ ኮድ ካስገባ ሱቁን ለማንበብ ብቻ ያያል፤ ምንም መቀየር አይችልም። ስለዚህ ኮዱን ለሚያምኑት ሰው ብቻ ያጋሩ።

ሰርቨራችን ምን ያውቃል? / What our server stores

የማንሰበስበው / What we do not collect

📷 ካሜራ / Camera

ካሜራ ለባርኮድ ስካን እና ለምርት ፎቶ ብቻ ነው። ምስሎች በስልክዎ ላይ ይቀመጣሉ።

መብቶችዎ / Your rights

የአጠቃቀም ደንብ / Terms

ያግኙን / Contact

ስለ ግላዊነት ጥያቄ ካለዎት፦

@mskrawraris